Our website is made possible by displaying online advertisements to our visitors.
Please consider supporting us by disabling your ad blocker.

Responsive image


W

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

W / wላቲን አልፋቤት 23ኛው ፊደል ነው።

የW መነሻ ከጎረቤቱ ከ «V» ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዋው» ከደረሱት 5 ፊደላት (F, U, V, W, Y) አንድ ነው።

ሮማይስጥ ፊደሉ «V» ወይንም /ኡ/ ወይንም /ው/ ሊወከል ይችል ነበር። ከ600 ዓም በኋላ በጀርመናዊ ቋንቋዎች ውስጥ ድምጹን /ው/ ለመጻፍ፣ ይደረብ ነበር እንደዚህ፦ VV። በየጥቂቱ ከ1550 በፊት ይህ የራሱ ፊደል «W» ተቆጠረ። ሆኖም በጣልኛ አይገኝም፣ በእስፓንኛ ወይም በፈረንሳይኛም አልፎ አልፎ በባዕድ ቃላት ይታያል፤ «W» የሚጠቀመው ግን በእንግሊዝኛ (ለ /ው/) እና ጀርመንኛ (ለ /ቭ/) ነው።


Previous Page Next Page






W ACE W AF W ALS W AN W ANG W Arabic W ARC W AST W AV W AZ

Responsive image

Responsive image