V

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

V / vላቲን አልፋቤት 22ኛው ፊደል ነው።

የV መነሻ ከጎረቤቱ ከ «U» ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዋው» ከደረሱት 5 ፊደላት (F, U, V, W, Y) አንድ ነው።

ሮማይስጥ V አንድላይ ተነባቢውን «ው» ወይም አናባቢውን «ኡ» አመለከተ።

እንዲሁም ከዘመናት በኋላ ተነባቢውን «ቭ» ድግሞ ለማመልከት ቻለ። ቅርጹም ከ«U» ጋር ይለዋወጥ ነበር። ከ1378 ዓም በታየ በአንድ አልፋቤት ለመጀመርያው ጊዜ «U» (/ኡ/) እና «V» (/ቭ/) እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ተቆጠሩ። በ1754 ዓም የፈረንሳይ አካደሚ በይፋ «U» እና «V» እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ይቆጥራቸው ጀመር።


V

Dodaje.pl - Ogłoszenia lokalne